'# በተፈጥሮየ#ወረደጡት#ለማንሳት የወረደ ጡትን ወደቦታው ለመመለስ ለማንሳት የሚረዳ በተፈጥሮ መንገድ በእንቅስቃሴና ዙሪያውን ማታ ማታ ማሳጅ በማድረግ ቆንጆ ቅርፅና ከፍ እንዲል የሚረዳ ነው። ለ 5 ደቂቃ በየቀኑ እንቅስቃሴውን መስራትና ማታ ማታ በዘይት ዙሪያውን ማሳጅ ማድረግ ያስፈልጋል።'
Tags: Bodyfitness by geni
SEE ALSO: kids tractor , sexy , was , John , golf , protein , rog , Test , ball , Muskelaufbau
comments: